Dashen Bank

ቫን ሹፌር (Van Driver)

Posted: 3 days ago

Job Description

የስራ መደብ መጠሪያ፡ ቫን ሹፌር (Van Driver)ተፈላጊ የትምህርት ደረጃበቀድሞው 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ያጠናቀቀች ወይም በአዲሱ 10ኛ/ 10+1 ክፍል ያጠናቀቀ/ያጠናቀቀችደረጃ 4/ደረጃ 3 መንጃ ፈቃድ ወይንም ህዝብ 1/ ህዝብ 2 መንጃ ፈቃድ ያለው/ያላትተፈላጊ የስራ ልምድአራት(4) ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላትየስራ መዘርዝርገንዘብ ከ ቅርንጫፍ ባንከ/የውጭ ምንዛሪ ቢሮዎች ወደ ትሬዥሪ ፤ ከትሬዥሪ ወደ ቅርንጫፍ ባንኮች/ ብሄራዊ ባንክ/ ኤቲኤም ማሽኖች/ የውጭ ምንዛሪ ባንኮች/ ወይም ወደ ተለያዩ ድርጅቶችና መ/ቤቶች መላክ እና መቀበልተፈላጊ ባህሪያዊ ብቃትና መገለጫየባንኩን እሴቶች መረዳት፣ ማክበር እና መተግበርየስራ ተነሳሽነት፣ ትጋት እና እቅዶችን ለማሳካት በትብብር መንፈስ መስራትስራን በጥራት እና በቅልጥፍና መከወንሃላፊንትን በአግባቡ መወጣትቀናነት እና ታዛዥነትየስራ ቦታዋና መስሪያ ቤት፣ አዲስ አበባFor application please follow the link : https://career55.sapsf.eu/sfcareer/jobreqcareer?jobId=1391&company=dashenbank

Job Application Tips

  • Tailor your resume to highlight relevant experience for this position
  • Write a compelling cover letter that addresses the specific requirements
  • Research the company culture and values before applying
  • Prepare examples of your work that demonstrate your skills
  • Follow up on your application after a reasonable time period

You May Also Be Interested In